Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም Telegram channel photo

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም

@hulearsenal1Public Channel

✔️በዚህ በተወዳጅ በ @HuleArsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 🔶 ስለዚህ በፍጥነት የእዚህን የቴሌግራም ቻናል ቤተሠብ በመሆን ቀናችሁን ከአርሰናል ጋር አሳምሩ።

FútbolespañolEspaña

2.6k

Last views

55.8k (55,818 subscribers)
Miembros
—
Rating
71
Total Posts
Oct 20, 2026, 6:54 PM
Actualizado
Mar 30, 2026
Created
Stats

Está viendo contenido en español. Para ver contenido en otros idiomas, cambie el idioma del sitio.

Channel Information

Channel Information
Channel NameHule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም
Username@hulearsenal1
CategoryFútbol
Languageespañol
CountryEspaña
Miembros55,818
Channel TypePublic Channel
Created30 mar 2026
Last Updated20 oct 2026 • anteayer
StatusActive

Clasificación

Clasificación global
#37776+66
Clasificación por idioma
#592+1
Clasificación por categoría
#310Sin cambios

Crecimiento de participantes

Total: 55.8K30 Days growth: +4.3K8.4%
09/2109/2610/0110/0610/1110/1610/20
Crecimiento de participantes - 30 Days
DateSubscribers
21:09:202651,493
22:09:202651,493
23:09:202651,493
24:09:202651,493
25:09:202651,493
26:09:202651,493
27:09:202651,493
28:09:202651,493
29:09:202651,493
30:09:202651,493
01:10:202651,493
02:10:202651,493
03:10:202651,493
04:10:202651,493
05:10:202651,493
06:10:202651,493
07:10:202651,493
08:10:202651,493
09:10:202651,493
10:10:202651,493
11:10:202651,493
12:10:202651,493
13:10:202654,928
14:10:202654,928
15:10:202654,928
16:10:202654,928
17:10:202654,928
18:10:202654,928
19:10:202654,928
20:10:202655,818
Crecimiento de participantes - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:202634,044
Week of 27:04:202634,044
Week of 04:05:202634,044
Week of 11:05:202634,138
Week of 18:05:202634,138
Week of 25:05:202634,138
Week of 01:06:202634,090
Week of 08:06:202634,090
Week of 15:06:202634,063
Week of 22:06:202636,478
Week of 29:06:202636,478
Week of 06:07:202636,478
Week of 13:07:202639,901
Week of 20:07:202641,275
Week of 27:07:202642,377
Week of 03:08:202642,377
Week of 10:08:202642,377
Week of 17:08:202645,228
Week of 24:08:202647,777
Week of 31:08:202649,263
Week of 07:09:202649,263
Week of 14:09:202651,493
Week of 21:09:202651,493
Week of 28:09:202651,493
Week of 05:10:202651,493
Week of 12:10:202654,928
Week of 19:10:202655,818
Crecimiento de participantes - Monthly
DateSubscribers
April 202634,044
May 202634,138
June 202636,478
July 202641,275
August 202647,777
September 202651,493
October 202655,818
Crecimiento de participantes - Yearly
DateSubscribers
202655,818

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1ድጋፋቸውና ቋጠሯቸው መና የሆነበት ምሽት ይሄን ይመስላል አሁናዊው የደረጃ ሰንጠረዣችን ይህ ሆኗል የተከበራቹ የ5.3K
  2. #2ጠያቂ ፦5.3K
  3. #3🚨🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ የተቀነሰበት ምክንያት በቀኝ ጉልበቱ ላይ ምቾት ስላልተሰማው ነው ። [ James Ben5.2K
  4. #4ለጥንቃቄ ብቻ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።5.1K
  5. #5🚨 ኖኒ ማዱኬ በጉልበቱ ላይ ማሰሪያ አድርጎ ከስታዲየሙ ወጥቷል። ከባድ ጉዳት ይመስላል፤ ቀላል ጉዳት ያርግለት5.1K
  6. #6ዌስትሀም 0 አርሰናል 1 14 ደቂቄ ቪዲዮ ነው5.1K
  7. #7ራያ 🆚 ዌስትሃም ፦4.9K
  8. #8ጂያንሉጂ ቡፎን ዴቪድ ራያ ከዌስትሃሙ ተጫዋች ጋር 1ለ1 ተገናኝቶ ስላዳነው ኳስ ፦4.7K
  9. #9🚨ሂንካፔ የኢኳዶር ብሔራዊ ቡድን ካምፕን ለቆ ወጥቷል፤ እንዲሁም በፍጥነት ወደ ለንደን ይመለሳል። በዚህ ሳምን4.6K
  10. #10አርሰናል ከ ቦርንማውዝ ጋር የሚደረገው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አስቀድሞ 60.700 ትኬቶች ተሽጠው አል4.6K

Últimas publicaciones

Photo1/2
🚨🔴 የሳካ የጉዳት ሁኔታ ዛሬ ይታወቃል!

🗞️ ሳይሞን ኮሊንስ | ዘ ሰን

የአርሰናል ቡድን በጀርመን አድሯል። ቡድኑ በቅድሚያ በተያዘው እቅድ መሠረት ትናንት ምሽት ጀርመን ውስጥ አድሯል።

ቡካዮ ሳካ ዛሬ የራዲዮሎጂ ምርመራ (Scan) ያደርጋል። ከባየርን ሙኒክ ጋር በተደረገው ጨዋታ ከሜዳ የወጣው ሳካ፣ ከአሊያንዝ አሬና ሲወጣ የመራመጃ ክራንች አልተጠቀመም። ዛሬ የሚደረገው ምርመራ የጉዳቱን መጠን ለማወቅ ወሳኝ ነው።

ሚኬል አርቴታ ነገ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው ወቅት ስለ ቡድኑ የጉዳት ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ የሚሰጥ ከሆነ ትኩረት ይሰጠዋል።

ሳካ ምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል? የምርመራው ውጤት እስኪታወቅ ድረስ ስለ ጉዳቱ መጠንም ሆነ ወደ ሜዳ የሚመለስበትን ጊዜ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም።



@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
2,5600024
Photo1/2
🚨🇧🇷 ብሩኖ ጊማሬሽ በኢንስታግራም ገጹ ላይ ከባየርን ሙኒክ ጋር ከተደረገው ጨዋታ በኋላ ያሰፈረው መልዕክት፦

🗣️ «ከዚህ በላይ ማድረግ እንችል ነበር የሚያስብል የአቻ ውጤት ነው። ሆኖም በጽናት ጉዟችንን እንቀጥላለን። አሁንም ብዙ ጉዞ ይቀረናል፤ ቅዳሜ ደግሞ ሌላ እጅግ አስፈላጊ ጨዋታ ይጠብቀናል!

በኔ በኩል ወደ ኑዬር የመታሁት ኳስ በተመለከተ… ኑዬር ኑዬር ነው! 😂🧤»

📌 ብሩኖ ጊማሬሽ በኑዬር ላይ ያደረገውን ሙከራ በቀልድ እያስታወሰ፣ ቡድኑ ከዚህ በላይ ማድረግ እንደሚችልም ገልጿል።

@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
2,9500039
Photo1/2
ሚኬል አርቴታ በውጤቱ ላይ ስላለው ሀሳብ ፦

🗣️ ❝ የአቻውን ነጥብ እንወስዳለን ግን ይህ ማለት በጨዋታው በጣም ደስተኛ ነን ማለት አይደለም ምክንያቱም ጨዋታውን ለማሸነፍ ቡድኑን አዘጋጅተናል ።❞ 🔴⚪️

SHARE |@HuleArsenal1
              |@HuleArsenal1
3,4700045
Photo1/2
📊 በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ከአርሰናል በላይ (5 ጎሎች፣ 4 አሲስቶች) በተቀያሪ ተጫዋቾች ብዙ የግብ አስተዋጽዖ ያደረገ የፕሪሚየር ሊግ ቡድን የለም ።

Instant Impact 💪

[OPTA Analyst]

SHARE |@HuleArsenal1
              |@HuleArsenal1
3,2200038
Photo1/2
📊 ዴክላን ራይስ ከ ባየርን ሙኒክ ጋር የነበሩት ቁጥሮች ፦

⚽️ 1 ግብ አስቆጠረ (1 ሙከራ ፣ 100% ወደ ግብ የመቀየር ስኬት)
✨ 99 የኳስ ንክኪዎች (ከሁሉም በበለጠ)
🔄 77 የኳስ ቅብብል (ከሁሉም በበለጠ)
🪡 16 ወደ መጨረሻው ሶስተኛው የሜዳ ክፍል ኳሶችን በተሳካ ሁኔታ አቀብሏል (ከሁሉም በበለጠ)
💪 6 ታክል አሸንፏል (ከሁሉም በበለጠ)
🎯 2 ትክክለኛ ክሮሶችን አደረገ (ከሁሉም በበለጠ)
⚔️ 9 ፍልሚያዎቹን አሸንፏል (=ከሁሉም በበለጠ)
✈️ 3 የአየር ላይ ፍልሚያዎቹን አሸንፈዋል (=ከሁሉም በበለጠ)
🧠 2 ቁልፍ ኳሶች አቀብሏል
🧹 2 ኳሶችን ከግብ ክልል አጸዳ
🛡️ 1 ኳስ አቋረጠ
⭐️ 8.42 የWhoScored ሬቲንግ | MOTM

🎼 Declan Rice ran the show in Munich.

[WhoScored]

SHARE |@HuleArsenal1
              |@HuleArsenal1
3,0400034
Photo1/2
🚨🔴 ዴክላን ራይስ ከባየርን ሙኒክ ጨዋታ በኋላ የሰጠው አስተያየት፦

🗣️ ስለ አርሰናል የአሸናፊነት አስተሳሰብ፦

"የዚህ ቡድን አስተሳሰብ ለስኬታችን ዋነኛው ምክንያት ነው። ባለፉት ሁለት ቀናት አሰልጣኛችን ወደ ተጋጣሚያችን በመግፋት ማጥቃት እና እያንዳንዱ ተጫዋች በቀጥታ በመከታተል ጫና ማድረግ እንዳለብን አጥብቆ አስረድቶናል።"

"አንዳንድ ጊዜ የምትከታተለው ተጫዋች ሊያመልጥህ ስለሚችል ይህ ከባድ ይሆናል። ሆኖም ጫና ማድረግህን መቀጠል አለብህ።"

ስለ ባየርን ሙኒክ ጥንካሬ፦

"ባየርን ሙኒክ ከፓሪስ ሴንት ዠርሜን ጋር በአውሮፓ በራሱ ሜዳ ክልል ከሚጫወቱ ምርጥ ቡድኖች መካከል እንደሚገኝ አስባለሁ። ስለዚህ ወደዚህ መጥተን በዚህ ደረጃ በጥንካሬና በጉጉት መጫወታችን በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው።"

ስለ ቀጣዩ ጨዋታ፦

"አሁን ትኩረታችንን ወደ ቀጣዩ ጨዋታ እናዞራለን፤ ስራችንንም እንቀጥላለን።"

@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
3,2100038
Photo1/2
🗣️ ሚኬል አርቴታ ከባየርን ሙኒክ ጋር ስለነበረው ጨዋታ የሰጠው አስተያየት፦

ስለ መጀመሪያው አጋማሽ፦

"ጨዋታውን በከፍተኛ ጉልበት ጀምረነዋል፤ በግልጽ ሁኔታም ተቆጣጥረነዋል። የመጀመሪያውን ጎል ለማስቆጠርም ይገባን ነበር። ሳካ ከተጎዳ በኋላ ግን ከሁኔታው ጋር መላመድ ነበረብን።

"ከራሳችን የማዕዘን ምት በኋላ ባየርን አደገኛ የጎል ዕድል እንዲያገኝ ፈቅደንለት ነበር፤ ከዚያም ጎል ተቆጠረብን።"

ስለ ሁለተኛው አጋማሽ፦

"ጨዋታው እጅግ ተመጣጣኝ ነበር። ባየርን በተሻለ ሁኔታ ጀምሮ ጎል አስቆጠረ፤ እኛ ግን የቡድናችንን ባህሪና ጥራት አሳይተን ወደ ጨዋታው ተመልሰናል። ድል ለማስመዝገብም ዕድል ነበረን።"


@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
2,9700038
Photo1/2
🗣️ ማርቲን ኦዴጋርድ ለኤቤሬቺ ኤዜ ስላደረገው አሲስት እና ስለ ተጫዋቹ ብቃት፦

🔴 ስለ ኤዜ አሲስት፦

"ኤዜ ከተከላካዮቹ ጀርባ ሲሮጥ አየሁት። ኳሱን ወደ እሱ ለማድረስ ሞከርኩ፤ ተሳካልኝም። የሩጫው ጊዜ አመራረጥ በጣም ጥሩ ነበር፤ የግብ አጨራረሱም ድንቅ ነበር። ጎሉን በማስቆጠሩ በጣም ደስተኛ ነኝ።"

🔴 ስለ ኤዜ ችሎታ፦

"ኤዜ ትልቅ ተጫዋች ነው፤ ሁሉም ችሎታውን ያውቃል። ዛሬም ጥራቱን አሳይቷል፤ እጅግ ጥሩ አቋምም ነበረው። በየቀኑ ጠንክሮ ይሰራል፤ ለቡድኑም ያለውን ሁሉ ይሰጣል። ለእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ።"

@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
2,7400050
Photo1/8
የዚህ አመት 21 ኛ ረጂያችን ዋሌ ይባላል እልም ያለ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊና የሳምቮድ ምርጥ ጋደኛው ነው ኢትዮ የዛሬ አመት አብረን ነበርን ከታደለ ሮባ ጋርም ጥሩ ጊዜ አሳልፉን ነበር ፎቶውንም አያይዤዋለሁ !

፣ ፣ ዘንድሮ ለምንሰራው በጎ አድራጎት እዚህ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ዋሌ ምሳ ጋብዞኝ እንደገና ለእርዳታው 300 D ሰጥቷል ፣ በዉጣ እግዚአብሔር ይተካ ብለናል ።

ዘንድሮ እምንሰራው ሰይፉ ላይ ቀርበው ለነበሩ እማሆይ ሲሆኑ ፣ ሌላው ደግሞ ለኦትዚም ድርጅት ነው ፣የእማሆይ ሺዲዮና አምና ሰርተን ያስረከብናቸው ሺዲዮዎች ኮመንት ቦታ ገብታችሁ ዩቱብ ቩዲዮውን ማየት ትችላላችሁ እናመሰግናለን ።

ዳላሶች በተለያየ የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ሳንቲም ማስቀመጫ አስቀምጠናል ከ 1 ዶላር ጀምሮ እምትችሉት እርዱን !

በዜል መጠቀም እምትፈልጉ ዋትሳፕም ቴሌግራምም አለው

214 435 5548 Befakadu Girma Abebe እናመሰግናለን !!
2,8500012
Photo1/2
🗣️ራይስ

"ዮኬሬስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ተፅዕኖ። አሲስት አድርጎልኛል። ኖኒ እና ቪክ በፍጥነት ተቀባብለው ካቀበሉኝ በኋላ በቀጥታ ወደ ጎል መሄድ ቻልኩ።

"ይህ የዚህ ቡድን መንፈስ ነው። አሰልጣኙ የሰረፀብን ነገር ይህ ነው።”

@HuleArsenal1
@HuleArsenal1
3,5500074
Photo
📆 የ ጨዋታ ቀን

🏆የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

⚽ 7ኛ ሳምንት

🟥 ኖቲንገሃም🆚 አርሰናል 🟨

🏟️ City Ground

🕥12:30(🇪🇹)

📡 የቀጥታ ስርጭት ሽፋን በ ሁሌ አርሰናል የቴሌግራም ቻናል።

መልካም እድል ለ ውዱ ክለባችን አርሰናል 🙏❤️

COYG✊

SHARE |@HuleArsenal1
              |@HuleArsenal1
245002
Photo
💭ባለፉት ሶስት የውድድር ዘመናት አርሰናል በሎው ብሎክ የሚጫወቱ ቡድኖችን ሲገጥም ነጥብ ይጥላል ወይም ይሸነፋል። ኤቨርተን ኖቲንግሃም ዌስትሃም በዚህ የጨዋታ መንገድ በሜዳችን ሁለት ጊዜ በተከታታይ አሸንፎናል። የዘንድሮው በሎው ብሎክ የገጠሙን ቪላ እና ናፖሊ ናቸው። ጨዋታው ምንም ያህል ከባድ ቢሆን አርሰናል አስማት መፍጠር የሚችር ተጫዋች እያጣ አይደለም። በዚህ አመት እንደ ጥራት ያከልነው ነገር ይህንን ነው።

SHARE |
             |
3,1100046
Photo
🗣️ የናፖሊ አሰልጣኝ ማሲ ሚሊያኖ አለግሪ ስለ አርሰናል ተናገሩ👇

🎙"አርሰናል ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ የደረሰ እና የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫም ያሸነፈ ቡድን ነው ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ቤት ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ አስደናቂ ስራ አከናውኗል እጅግ ምርጥ ቡድን አድርጎታል።"

🎙"የቡድኑን የኋላ ክፍል በአግባቡ በማስተካከል፣ በጣም ምርጥ ብቃት ባላቸው ተጫዋቾች የኋላ መስመሩን አዋቅሯል አርሰናል በየጫወታው ጎል እንዳይቆጠርባቸው እንደ ቡድን ይከላከላሉ ቡድኑ በጣም ጥቂት ጎሎችን ብቻ የሚቆጠርበት ሲያጠቁም ሲከላከሉም አስፈሪ የሆነ እና የአርቴታ ቡድን በአንድነት እንደሚሰራ አሳይቷል። ይህ የቡድኑ ትልቁ ጠንካራ ጎን ነው።" 🤝 🇮🇹
#hul@HuleArsenal1
3,4200061
🗣የቀድሞ የሲቲ ተጫዋች Kevin Debruyne ለአርሰናል እና ለአርቴታ ያለውን አድናቆት ገልጿል!!

◉"እነርሱ [አርሰናሎች] ሜዳ ላይ ሊያመጡ የሚችሏቸውን ጥራት እና እንዴት ተጋጣሚን ተጭነው መጫወት እንደሚፈልጉ እውቃለሁ ከእነርሱ ጋር መጫወት ብዙ ጉልበት እና ተጨማሪ ሃይል ይጠይቃል።"

◉"ይህ የአርሰናል ስብስብ ከአራት ዓመታት እና ከዛ በላይ አንድ ላይ የነበሩ ተጫዋቾች ብዙ አመታትን አብሮ ያሳለፈ እርስ በእርስ የሚግባቡ እና ረዥም አመት አንድ ላይ የቆየ የቡድን ስብስብ ነው።"

◉"ሚኬል አርቴታ ከማንችስተር ሲቲ ከፔፕ ረዳትነት ለቆ ወደ አርሰናል ሄዶ ቡድኑን እንዴት እንደለወጠው ግልጽ ነው፣ ሚኬል በአርሰናል ቤት እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እና አስደናቂ ነገር ሰርቷል።"

◉"አርቴታ የአርሰናልን ታሪክ የአርሰናልን በሀል ጠንቅቆ ያውቃል ማንችስተር ሲቲ ቤት በነበረበት ግዜ ሁሌም ልቡ አርሰናል ላይ ነበር፤ እዚያ በተጫዋችነት እንዲሁም በአምበልነት ያሳለፈ ከቡድኑ ጋር ብዙ ትዝታዎች የነበሩት ስለሆነ፣ በእርግጠኝነት ለክለቡ ያለውን ፍቅር ማንም ሰው በቀላሉ የሚገነዘበው እውነታ ነው።"

◉"ሚኬል ሁሌም ፈተናዎችን መጋፈጥ የሚወድ እና ሽንፈትን አብዝቶ የሚጠላ አብረን በሰራንባቸው ግዜዎች የፔፕ ጋርዲዮላን ስራ የሚያቀልለት ጫወታ ቀድሞ የሚገነዘብ በየሳምንቱ በምናደርጋቸው ጫወታዎች ጫወታው የሚፈልገውን ታክቲክ ቀድሞ መረዳት የሚችል ሰው ነው ዛሬ በሌላ ክለብ ነኝ ዛሬ ምሽት ከእሱ ጋር ተቃራኒ ሆነን ዳግም እንፋጠጣለን።"

◉"ቡድኑን እንዴት እንደሚያዘጋጅ አውቃለው ለእኛ ትልቅ ፈተና እንደሚሆኑም እውቃለው እናም ከእነርሱ ጋር በምናደርገው ጫወታ የእራሳችንን ጥንካሬ ማሳየት እንፈልጋለን ፤ ከእነርሱ ጋር ስትጫወት ያለህን አቅም መጠቀም ያስፈልጋል እናም አቅማችንን እና ሃይላችንን አውጥተን እነሱን መጋፈጥ እንፈልጋለን።"

◉"እነርሱ የEPL ሊግ አሸናፊዎች ናቸው፣ ስለዚህ በእርግጠኝነት በራስ መተማመናቸው ከፍ ያለው ነው በራሳቸው ትልቅ እምነት አላቸው ዋንጫ ማሸነፍ ብዙ እምነት እና የበለጠ በራስ መተማመን ይጨምራል ነገር ግን ይህ የUEFA ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ነው፤ ከፍተኛ የፉክክር ደረጃ ማሳየት አለብን።"

◉"ከእነርሱ ጋር ብዙ የጎል እድሎችን  መፍጠር እና እድሎችን መምጠቅ አለብን፤ እንዲሁም እነሱን ተጭነን ለመጫወታ የምንፈልገውን ውጤት ይዘን ለመውጣት ማንኛውንም አጋጣሚዎችን መፈለግ አለብን።"

◉"ይህ ጨዋታን በሜዳችን ነው ምንጫወተው ይህን ጫወታ ለማሸነፍ፣ በመጀመሪያ ጎል ማስቆጠር አለብን፤ እንዲሁም ኳሱን ሁልጊዜ በእኛ ቁጥጥር ውስጥ ማስያዝ አለብን፣ ከእነርሱ የበለጠ ኳሱን መያዝ እና ኳሱን ከእነርሱ መውሰድ አለብን።"

◉"ምክንያቱም አርሰናል ኳሱን ሲያዙ እና ከኳስ ጋርም ያለ ኳስም ሁልጊዜ ጥሩ ናቸው፤ እንደ ቡድን እንዴት መሆን እንደሚችሉ እና እንደ ቡድን እንዴት መምጠቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ በአጠቃላይ ጥሩ ቡድን ናቸው ሁለቱም ቡድኖች በጉጉት እና በከፍተኛ ተስፋ የምንጠብቀው ጨዋታ ነው፤ እና ሜዳ ላይ ምርጥ ብቃቱን ያሳየ እና ምርጡ ቡድን እንዲያሸንፍ እመኛለሁ።"
3,2100028
Photo
🌟 የዘላለም አምበሌ፡ በማርቲን ኦዴጋርድ ላይ የነበረው እምነት ፍሬ ሲያፈራ!**

✅ ብዙዎች በሚጠራጠሩበት አስቸጋሪ ጊዜ ተጫዋቹን ደግፎ መቆም እና አሁን የጥርጣሬ ድምፆችን በሙሉ በብቃቱ ዝም ሲያሰኝ ማየት እጅግ ልዩ ስሜት ይፈጥራል። ኦዴጋርድን ከመጀመሪያውኑ ያመነው ሁሉ አሁን በኩራት "አላልኳችሁም ነበር!" ለማለት ሙሉ መብት አላችሁ ይችላል።

✅ የማይናወጥ አመራር፦ ማርቲን ኦዴጋርድ ባለፈው የውድድር ዘመን ጫናዎች በተበራከቱበት ወቅት አልተደበቀም፤ ይልቁንም ወሳኝ በሆኑ ሰዓታት ኃላፊነትን በመውሰድ፣ የጨዋታውን ሂደት በመቆጣጠር እና ቡድኑን ወደ ፊት በመምራት እውነተኛ የአምበልነት ሚናውን ተወጥቷል።

✅ የሜዳ ላይ አርክቴክት እና ሞተር፦** ኦዴጋርድ ጥበብ የተሞላባቸውን ኳሶች ከማቀበል ባለፈ፣ ወደ ኋላ ተመልሶ ኃይለኛ ጫናዎችን በመፍጠር አርአያነት ያለው አመራር የሚሰጥ ድንቅ አምበል ነው። የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ማንሳቱ ደግሞ ከ'ምርጥ ተጫዋችነት' ወደ 'ታሪካዊ የአርሰናል አምበልነት' ደረጃ አሸጋግሮታል።
#hule@HuleArsenal1
3,2400036

Showing 30 of 71 posts

Calificación

Se requiere iniciar sesión

Frequently Asked Questions

¿De qué trata el canal de Telegram Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም?+

Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም (@hulearsenal1) es un canal de Telegram en Fútbol en tgdio. Este perfil muestra ranking, valoraciones, reseñas y publicaciones recientes para decidir antes de suscribirte. Actualmente lista unos 55.818 suscriptores en tgdio.

¿Cómo me uno a Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም (@hulearsenal1) en Telegram?+

Abre el perfil del canal en tgdio y usa Join / Open in Telegram para ir a @hulearsenal1 y suscribirte gratis.

¿Es Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም un buen canal de Fútbol?+

En tgdio puedes ver la valoración, reseñas, ranking y publicaciones de Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም antes de unirte. Actualmente lista unos 55.818 suscriptores en tgdio. Compáralo con canales similares de Fútbol.

¿Dónde veo las estadísticas y publicaciones de Hule Arsenal Fan Telegram/ሁሌ አርሰናል ፔጅ ፋን ቴሌግራም?+

En tgdio, abre la página de @hulearsenal1 para estadísticas, ranking, valoraciones y publicaciones. Usa Stats para gráficos de crecimiento.