1/2ለዛሬ የተዘጋጀው የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ አሁን ጀምሯል ።
ገደብ አልባ ደንበኝነትን #በ700ብር እስከ ሕዳር 15,2019 ዓ.ም
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሚሆኑት በዕለቱ ቀድመው የሚገዙ 5 ደንበኞች ብቻ ናቸው ።
5 ሰው ካስተናገድን በኋላ ለመግዛት የምትፈልጉ ደንበኞች ፣ በሚቀጥለው ቀን ቀድመው ለመግዛት ይሞክሩ ወይም በመደበኛው 1,000ብር ከፍለው መስተናገድ ይችላሉ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ታላላቅ ኦርቶዶክሳዊ መተግብርያዎችን ለዕድሜ ልክ ያለገደብ እንዲጠቀሙ ይጋብዛል ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ700 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። በየዕለቱ ለ5 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ዕድል ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ወይም አካውንት ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ፓኬጅ ሲሆን ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ልዩ ዕድል ነው ።
እስከ ሕዳር 15,2019 ዓ.ም ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ በሕይወትዎ የሚያስፈልግዎትን መጻሕፍት በ700ብር ብቻ በመዳፍዎ ያገኛሉ ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/181?single ይግቡ ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈጽሙ አፖቹ ላይ በተጻፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 700 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
[email protected]
+251901008562









